Saturday, December 14, 2013

በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት…

Ethiopian woman in Saudi Arabia, Jiddah Ethiopian embassy ይህችን እህት በጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በር ተቀምጣ  ለአንድ ሳምንት እንዳያት  ነቢዩ  ሲራክ የተባለው እና በዛው ከተማ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ይናገራል። አልፎ አልፎ  ሊያነጋግራት  ቢሞክርም መልስ አትሰጥም። መጀመሪያ ያያት ቀን አካባቢ ከስራ ለተፈናቀሉ እህቶች አነሰም በዛ መጠለያ እያለ ፣ ለምን በር ላይ ትሆናለች ብሎ የጠየቃቸው የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ “አንተየ የዚህች እህት ጉዳይ አስቸጋሪ ነው ። ከመጠለያው ብዙ ቆይታለች ፣ አሁን በር ላይ የሆነችው ሃገር ቤት ለመሄድ ወረቀቷ አልቆ እያለ “ሃገር ቤት አልሄድም!” በማለቷ እነረደሆነ ነግረውታል ። “በመጠለያው የነበሩት ሰነዳቸው ባሳር በመከራ አልቆ ሲሸኙ ወደ ሃገር ቤት አልሸኝም ብላ ረብሻ ከማንሳት አልፎ ከተዘጋጀው መኪና ወርዳ ይህን የምታየው ሚኒባስ መስታውት ሰብራዋለች! ከዚያን ቀን ወዲህ አትበላም አትጠጣም ፣ እኛንም የገረመን ይሄ ነው። ምን ታደርጋለህ! ” ነበር ያሉት እኝህ የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ ሲራክ ይህ ከተነገረው “ወዲህ ሃገር ቤት አልገባም!” ያለችው እህት ለቀናት በቆንስሉ በር  እንዳልጠፋች ይናገራል። ከተቀመጠችበት ወንበር ጀርባ ባለው ግድግዳ “ህጋዊ ሰነድ የሌላችሁ እና የወጣውን የሳውዲ ህግ መስፈርት የማታሟሉ ወደ ሃገር ግቡ !” የሚለው የቆንስል ማስታወቂያ ይታያል ። ከአጠገቧ በፕላስቲክ ኪስ የታጨቀ ጓዟን አስቀምጣ ፣ በሆዷ ቁርአን ታቅፋ አንገቷን ከመድፋት ባለፈ በአካባቢው አዛን ስትሰማ የዘወትር ጸሎቷን (ሰላቷን) ወንበሯን ፈቀቅ አድርጋ እንደምትሰግድ አንድ ዘወትር እንቅስቃሴዋን የሚከታተል የሲራክ ወዳጅ  አጫውቶታል… እንዲህ ሆና  ኩርምት ብላ ውላ ታድራለች! ቀን ጸሃይ ሲወቃት ፣ ማታ ወበቁ ይፈራረቅባታል። ሲራክ ካያት ቀን ጀምሮ ወደ መጠለያው እንድትገባ ከብዙ ሰዎች ጋር ሆነው ቢማጸኗትም  እንዳልተሳካላቸው  ነው የሚናገረው። ከሃገሯ በጤና የመጣችው እህት ችግር ውጋቷን እነሲራክ እንድታጋራቸው  ሲጠይቋት አትመልስም። ወደ ሃገር ቤት እንድትገባ በጅዳ ቆንስል ልትሸኝ ቢሞከርም አልተሳካም። የ”ሃገር ቤት ግቢ!” ” አልገባም!” አለ መግባባት ፍርሻ ከመምጣቱ በፊት አንዳንዴ ኦሮምኛና ብዙ ጊዜ ግን የተሰባበረ አረብኛ እየቀላቀለች መናገር ይቀናት እንደነበር አንድ “በመጠለያው እያለች  አውቃታለሁ።” ያሉ ወንድም ለሲራክ አጫውተውታል። ያን ሰሞን ወደ መጠለያው እንድትገባ ተለምና ብትገባም በመጠለያው ውስጥ ካሉ ግፉአን ጋር ግብ ግብ ፈጥራ መውጣቷን ይነገራል።
ይዚህች ግፉዕ እህት ሰላም የነሳና አዕሮዋን ያወከ የውስጥ ህመም ሚስጥር አይታወቅም። ትሰማለች ፣ ለመናገር አልፈቀደችም።  አንድም ቀን በር ላይ ውሎዋ ትንፍሽ ብላ ስትናገር ሲራክ እስከ ዛሬ እንዳልሰማት ይገልጻል። ውስጧ እንጅ ውጭ አካሏ የተጎዳ አይመስልም! ከሁሉም የሚገርመው ይህች እህት ጤናዋ ታውኮ እንኳ ሃገር ቤት ከወገኖቿ ጋር መቀላቀል ሞት መስሏታል።  ሲራክ  እንዲህ በማለት እይታውን ይደመድማል "ሌላው አስገራሚ ሂደት የዚህችን መልከ መልካም እጣ ፈንታ የምንመለከትም ህጋዊ ሰነድ የሌለን ብዙዎች የሳውዲን መንግስት የምህረት ቀቢጸ-ተስፋ ሰንቀን ጤናችን ተጠብቆ እያለ” በሰላም ሃገር ቤት ግቡ!” የሚለውን የመንግስትና የወገን ምክር መቀበል አቅቶናል! እንዴት ነው ነገሩ …?
አንድየ ይታረቀን ከማለት ባሻገር ምን ይባላል :) ብቻ እሱ ያቅልለው እንጅ የሚሰማ የሚታየው ይከብዳል ! … ያማል … ያማል!" በጣም ያማል። እናመሰግናለን ሲራክ ስላካፈልከን፡እባካችሁ የዝህችን ወገናችንን   ቤተሰብም ሆነ ዘመድ ወይም  የቅርብ ጓደኛ  የምታውቁ ካላችሁ ያለችበትን ሁኔታ በማሳወቅ ህይወቷ አስከፊ አደጋ ላይ ከመውደቁ በፊት ወገናዊ  ትብብራችሁ አይለየን።

Friday, December 13, 2013

“Liyuu Police” massacred 60 innocent Somalis in border town of Ethiopia

Harar24, a Mogadishu based  online news outlet, alleged that troops belonging to the “Liyuu Police” (a local notorious militia) who come under the Ethiopian administration in Somali region of Ethiopia have came under accusation of massacring almost sixty ethnic Somalis in the cities of Mustahil and Qalafo on the border Somali-Ethiopian border.
According to local sources the Jigjiga based administration accused the local inhabitants of harboring and providing a safe haven to Al-Shabaab members in the area, a claim denied by the local inhabitants. A local tribal leader Omar Sheekh Yusuf alleged that all of those who were killed were innocent people, the majority of them being herders.
Ethiopia’s “Liyuu Police” massacre innocent Somalis in border townAccording to Somali Member of Parliament Ali Abdi Ali, who originally hails from the area surrounding Mustahil and Qalafe  confirmed the occurrence of the massacre at Mustahil and Qalafe. “We have confirmation that the forces belonging to the Liyuu Police massacred innocent herders in the areas surrounding Mustahil and Qalafe. The Jigjiga based Ethiopian administration was behind this massacre and this is a fact.”
Sources in the region alleged that systematic rape also took place alongside the killings. “They came and started shooting in the air. They rounded us up, my mother and sisters and they raped us. When they left we found my father dead. My brother was not found amongst the dead bodies. We don’t know where he is.” said one of the victims who preferred to keep her identity hidden for fear of repercussion.
The “Liyuu Police” and the Ethiopian administration have long been accused of ruthlessness, lawlessness, cracking down on ethnic Somalis in the region and violating human rights yet remain apprehended. It's to be recalled that the state sponsored terrorism of Liyuu police were published by this blogger following a revelation of a smuggled video on Swedish National Television by former official of this region  

Watchdog confirms Abuse targeted against Ethnic Amharas in Ethiopia

Ethnic Apartheid in the making 

The Ethiopian Satellite Television ESAT  reported that Ethiopia's independent Watchdog The Human
Rights Congress (HRC) of Ethiopia has confirmed that human rights and physical abuses have been
committed against thousands of Ethiopians who have been evicted from different zones of the Benishangul-Gumuz region for belonging to the “Amhara ethnic origin”.
HRC also stated that around 10, 000 citizens residing in the region have been told that they were not “natives of the region” and were forcefully evicted from the region as of April 23, 2013.
The Congress has also stated that it has confirmed from the complaints and testimonies of the representatives of the evictees that children and women, females and the helpless have been going through enormous predicament due to lack of adequate food and drink.
It also stated that it had been able to investigate the scale of the problem and the general situation of the evictees. The report states that the evictees are currently in a difficult situation and for example in some areas such as the Kamashe Zone; the properties of the returnees have been confiscated making it impossible for the returnees to restart their life.
Criminalization of Amharic Speakers 
HRC’s investigators have been able to confirm from the words of the victims that their ethnic origin has been mentioned as a reason and they have been refused and discriminated access to credits, seeds and fertilizers.
The number of evictees from the Baruda Kebele and its environs of the Bulen Woreda in Metekel Zone were around 5000 that were later spread out in Chagni town of the Amhara region. During their
investigation, HRC’s researchers have found that there were over 500 people who were dispersed in different areas of the town.
The victims also told the Human Rights organization that they have been harassed, threatened and arrested for telling the abuses and hardships they have sustained during the eviction.
An application letter signed by over 140 evictees and other documents sent to the Congress reveal that they have went through a lot of suffering, abuse and discrimination at the hands of regional officials and local populace.
Evictees from Baruda Kebele have told the Congress that their properties have not yet been returned to them, they are being attacked, have got no support, are denied access to agricultural inputs for originating from “that ethnic group”.
ESAT’s reporter has also confirmed that although Ethiopians of the Amhara ethnic origin that have been evicted from the Benishangul-Gumuz region have been returned back to the region last year, they still have not received any form of help from the government and are even facing different forms of administrative abuses.

ጉዳዬ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ይታይልኝ ፡ በሙስና ተጠርጣሪው አቶ መላኩ ፈንታ

እንደ ኢሳት ዘገባ የሕገመንግስት የትርጉም ጥያቄ ያስነሳው የአቶ መላኩ ጉዳይ ዛሬም አልተቋጨም።ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም :- የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ክሳቸው በየትኛው ፍርድ ቤት ይታይ በሚለው ጉዳይ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመጨረሻ ውሳኔውን እንዲያሳውቅ ሲል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ፲፭ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ትእዛዝ በመስጠት ለታህሳስ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።ፍ/ቤቱ ቀደም ሲል በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ጉዳዩን የመረመረው የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የውሳኔ ኀሳቡን ዛሬ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል።በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት አቶ መላኩ ፈንታ የተሾምኩትና ስሰራ የቆየሁት በሚኒስትር ማዕረግ ነው፣የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል ነበርኩኝ ፤ስለዚህም በፍርድ ቤቶች መቋቋሚያ አዋጅ ፳፭/፹፰ መሰረት እኔ በሚኒስትር ማእረግ የተሾምኩ ስለሆንኩኝ የቀረበብኝ ክስ መታየት ያለበት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሳይሆን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው በማለት ያቀረቡትን መከራከሪያ ፍ/ቤቱ በማጤን ጉዳዩ የህገመንግስት ትርጉም ያስፈልገዋል በሚል ለሕገመንግስት አጣሪ ጉባዔ እንዲመራ ህዳር ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም በዋለው ችሎት መወሰኑ ይታወሳል።የኮሚሽኑ አቃቤ ህግ በበኩሉ አቶ መላኩ በሚኒስትር ማዕረግ መሾማቸው ጥቅማ ጥቅማጥቅሞችን በሚኒስትር ደረጃ እንዲያገኙ እንጂ ሚኒስትር ስለነበሩ አይደለም ሲል የአቶ መላኩን መከራከሪያ ተቃውሞ እንደነበር ይታወሳል፡፡በአቶ ካሳ ተ/ብርሃን የሚመራው የፌዴሬሽን ም/ቤት ከሕገመንግስት አጣሪ ጉባዔ የደረሰውን የውሳኔ ሃሳቡ በ፴ ቀናት ውስጥ ምላሽ መስጠት እንዳለበት በሕግ የተደነገገ ቢሆንም፥ ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት የሚገኙ መሆናቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት ምክር ቤቱ በቀጣይ ፩፰ ቀናት ጉዳዩን መርምሮ ውሳኔውን እንዲያሳውቅ ሲል ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

Thursday, December 12, 2013

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ መስራች እና የጥቁር ዘር ህዝቦች መኩሪያ

«....ማንም ሰው ለመማርና ለመሠልጠን መድከም አለበት።» ዳግማዊ አጤ ምንሊክ ንጉሰነገስት ዘኢትዮጵያ  በ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ስለትምሕርት ያስነገሩት አዋጅ 
«እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤ የኢትዮጵያን ጠላት ተጋግዛችሁ ተደንበር መልሱ። የኢትዮጵያ ጠላት ባንዱ ወገን ትቶ ባንድ ወገን ቢሄድና ደንበር ቢገፋ፤ በኔ ወገን ታልመጣ ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝም አትበሉ፤ ያ ጠላት በመጣበት በኩል ኁላችሁም ሄዳችሁ አንድነት ተጋግዛችሁ ጠላታችሁን መልሱ እስከ እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ» ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ፤ ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም
ልክ በዛሬዋ እለት ከመቶ ዓመት በፊት እኝህ የኢትዮጵያንም ሆነ የመላው ጥቁር ዘር ታሪክ የቀየሩት እና ከዘመናቸው ቀድመው የተወለዱት ኢትዮጵያዊ መሪ ለዓመታት ሲታገሉት የነበረው ህመማቸው አሸንፏቸው እችን ዓለም ተሰናበቱ። ኢትዮጵያዊ ታሪክ ጸሃፊ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ - ትዝታዬ - ስለራሴ የማስታውሰው   ፲፰፺፩ - ፲፱፳፫ በሚለው መጽሃፋቸው ዳግማዊ አጤ ምኒልክ በህልፈት ሲለዩ የነበረውን ሁኔታ በዚህ መልኩ ነበር የገለጹት፦ 

Wednesday, December 11, 2013

Israel's "Red Cross" rejects blood from Ethiopia born lawmaker

According to JTA Israeli lawmakers called for an examination of Magen David Adom blood donation policies after an Ethiopia-born Knesset member was rejected as a donor.
Pnina Tamano-Shata of the Yesh Atid party tried to donate during a special blood drive Wednesday at the Knesset but was told she could not because she had “the special kind of Jewish-Ethiopian blood,” according to Ynet, which first broke the story.
Tamano-Shata was told subsequently that she could donate but the blood would be frozen and never used.
“I am good enough to serve the state and in the Knesset,” Tamano-Shata told Ynet. “But for some reason to give blood I am not good enough. This is insulting.”
The Knesset’s Labor, Welfare and Health Committee will meet in emergency session on Monday to discuss the issue.
Tamano-Shata has lived in Israel since she was 3 years old and served in the Israel Defense Forces. As a youth she protested the MDA practice of discarding Ethiopian blood donations, according to Ynet.
Eilat Shinar, MDA’s director of blood services, told Ynet that “the regulations of the Ministry of Health do not allow the use of a blood infusion from someone who was born or lived for more than a year in an HIV-prevalent country since 1977, including countries in Africa, Southeast Asia and the Caribbean islands.”
In the wake of Wednesday’s incident, Knesset Speaker Yuli Edelstein banned further MDA blood drives at the parliament.
Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu spoke with Tamano-Shata and said he would call for an investigation into the Health Ministry directives.
“There can be no differentiation between one blood and the other in the State of Israel,” Israeli President Shimon Peres told Ynet.
Health Minister Yael German told Ynet, “I find it absurd that in Israel of 2013, people of Ethiopian descent that came to Israel over 25 years ago can still not donate blood.”

Israel passes law to detain undocumented African migrants for a year without trial

According to AFP Israel's parliament has approved a law which allows undocumented immigrants from Africa to be detained for up to a year without trial, MPs announced on Tuesday.
Hardliners from Prime Minister Netanyahu's Likud party praised the new legislation, with Interior Minister Gideon Saar saying it would "allow us to keep undocumented immigrants away from our cities."
And MP Miri Regev said Israel should "send them all back to their countries."
But not everyone welcomed the legislation.
"Would you also have placed Nelson Mandela in a closed detention centre?" asked Tamar Zandberg from the left wing Meretz party.
Human rights groups say most African migrants in Israel cannot be deported because their lives would be under threat if they returned home to Sudan and Eritrea.
The government-backed bill amends earlier legislation from 2012 under which undocumented immigrants could be held for three years without trial that was overturned by the Supreme Court in September.
The new bill passed by 30 votes in favour to 15 against during a late-night vote in the 120-member parliament, or Knesset.
It was the latest in a series of measures aimed at cracking down on the numbers of Africans entering the country illegally, which Israel says poses a threat to the state's Jewish character.
Last year, Israel launched a crackdown on what it said were 60,000 undocumented African immigrants, rounding up and deporting 3,920 by the end of the year, and building a hi-tech fence along the border with Egypt.
On November 24, the cabinet approved measures aimed at tackling the question of illegal immigrants, including a crackdown on employers and financial incentives for those agreeing to return to their country of origin.
It has also invested in the construction of a sprawling detention facility for undocumented immigrants arriving in Israel and for immigrants already in the country who "disturb the public order," the premier's office said.
The facility, to be inaugurated on December 12 and run by the Israel Prisons Services, will be open during the day but locked at night, and it will initially house up to 3,300 people, Haaretz newspaper reported.
It said capacity could be expanded to hold up to 11,000.

Monday, December 9, 2013

Egypt needs Compensation from Ethiopia over Renaissance Dam Construction : VOA

Israel Reportedly to Deport 500 Ethiopians as of Next Year

Unlike those deported from Saudi, these migrants could get a total of 35m Br in compensation

The pro government Ethiopia's business weekly Fortune quoted Ethiopia's ambassador to Israel that deportation of Ethiopian migrants in that country is to happen within a short period of time.      
As Ethiopians removed from Saudi Arabia continue filing back into the country, Israel is also planning to deport 500 Ethiopians, possibly as early as January 2014.
Some 60,000 migrants from different African countries – particularly Eritrea and Sudan, which makes up the lion’s share at some 90 percent of the total – have entered Israel in recent years through the Sinai Peninsula. This has led to fears that the Jewish character of the country of 7.8 million is being threatened, as was stated by Prime Minister Benjamin Netanyahu in a speech in May 2012.
In order to assuage those concerns, the country is embarking on a drive to remove the undocumented migrants, which it calls ‘infiltrators’, with incentives designed to encourage voluntary departures. These include 3,500 dollars in compensation for each migrant, in addition to free plane tickets and health care. 
For more click here

Sunday, December 8, 2013

የቀድሞ የደህንነት ሀላፊ አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ልማታዊ ሙስኛ ሚሊኒየር


ኢትዮጵያ ብዙ ሚሊዮኖች ድሆች ጥቂት የተመረጠው ዘር ሚሊኒየሮች
  
ባለፈውሳምንት ኢትዮጵያ  ከአፍሪካ አገራት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ባለ ብዙ ሚሊዮን ብራሞች በማስቆጠር ዳሚነቱን እንደያዘች የተለያዩ የዜና አውታሮች  ሲግቡ ሰንብተዋል፡ 108 ከመቶ እድገት በአንድ ዓመት ብቻ በማስመዝገብ። አጃኢብ አይደል ኢትዮጵያ ቀን ወጣላት። አለፈልን ስማችን በድህነት ከመነሳት አልፎ ለዚህ ላበቃን ህውሃት እና የተከበሩ ልማታዊ ሙሰኛ አባላቱ ምስጋና ይግባቸው   እንደ አውሮፓውያኑ ቀመር በ 2007 ዓም ኢትዮጵያ 1300 ባለብዙ ሚሊዮን ብሮች የነበሯት ሲሆን በዚህ ዓመት ግን ቁጥራቸው ወደ ወደ 2700 አሻቅቧል የቀድሞው የደህንነት ሃላፊ አቶ ወልደሚካኤል፡ቤተሰቦቻቸው፡ ዘመዶቻቸው፡ዘርማንዘራቸው፡ ጓደኞቻቸው፡ እነ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ስዩምመስፍንን፡ አቦይ ስብሃትን፡ እንዲሁም ሌሎች በአንድ ሌሊት አዳር የተተኮሱ የህውሃት አባላትን፡ደጋፊዎቻቸውንና ወዳጆቻቸውን ጨምሮ። ምን ይሳነዋል ለህውሃት። ዛሬ ፋና ሬዲዮ የዘገበው ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት በ1000 ብር ደሞዝ ባለ4 ደረጃ ህንጻ ማሰራት እንደሚቻል በ 500 ብር የወር ደሞዝ   በተለያዩ ባንኮች እሰከ 3 ሚሊዮን ብር ማስቀመጥ እንደሚቻል እና ከስምንተኛ ክፍል ያቋረጡ ስራ ዓጥ እና ምንም ገቢ የሌላቸው የህውሃት ዓባላት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች እስከ 8 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በባንክ በማስቀመጥ በአገራችን ለዘመናት ተለጥፎ የነበረውን የድህነት ምሳሌ ተረት ተረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ምን ይሳነዋል ለህውሃት? ሚሊዮኖች ጠኔ ይዟቸው በሚንጠራወዙባት ኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ እንደእነ  አቶ ወልደስላሴ እና አጋሮቾቻቸው አልጠግብ ብለው ሲተፉ ያድራሉ። እስኪ ፋና ወደ አሰናዳው ዝርዝር ዜና ልመልሳችሁ።   

Saturday, December 7, 2013

ዝክረ ማንዴላ ወኢትዮጵያ

የማንዴላ እና የኢትዮጵያ ቁርኝት ከግማሽ ምዕተዓመት በላይ አስቆጥሯል። ኔልሰን ማንዴላ በአገራቸው እንዳይሰጣቸው  የተከለከሉትን ፓስፖርት ለመጀመሪያ ጊዜ በመስጠት ኢትዮጵያ ባለውለታ ስትሆን ይህንን የኢትዮጵያ ፓስፓርት በመጠቀም ማንዴላ ከቦታ ቦታ እንዲንቀሳቀሱ አስችሏቸዋል። ከዚህ ባሻገርም ጠያራ (አውሮፕላን) አብራሪ የተመለከቱት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 1962 ወደ አዲሰ ኣበባ ባመጣቸው ጠያራ ውስጥ ነበር። ይህ አጋጣሚ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በወቅቱ ተንሰራፍቶ በነበረው የዘር መድሎኦ በተያያዘ በነበራቸው አሉታዊ ተሞክሮ የተነሳ ከፍተኛ ግርምትን እና የጥቁር ዘር ማንነት ጥያቄ እንደጫረባቸው ለነጻነት የተደረገው ረዥሙ ጉዞ ( Long Walk To Freedom ) በሚል ባሳተሙት መጽሃፋቸው ላይ እንዲህ ሲሉ ገልጽውታል። 

Thursday, December 5, 2013

No Lack of Freedom of Speech in Eritrea : Ambassador Tesfamichael Gerahtu told BBC

Seriously Ambassador? Lie, after lie; it just never stops. Have read (of course, you did) what Reporters without Borders written to your President? To refresh your memory, here are some of the accusations against your president.
Issaias Afeworki, Reporters Without Borders accuses you of committing the following crimes: Ordering, together with then information minister Naizghi Kiflu, the closure of all of Eritrea’s privately-owned press and the arrests of at least 13 journalists, newspaper owners and editors in September 2001. Imposing an unrelenting censorship and terror on the state media – including Eri-TV, radio Dimtsi Hafash (Voice of the Masses) and the Hadas Eritrea – which are the only media allowed in Eritrea. Masterminding and allocating major financial and technical resources for the jamming of the satellite signal of Radio Erena, an independent exile radio station broadcasting to Eritrea from Paris. Responsibility for the surveillance and harassment of the few foreign media correspondents based in Asmara until they all left. You share this responsibility with Ali Abdu, your acting information minister for nearly ten years (who fled the country in November 2012), and his close collaborator, Amanuel Hadgu.
pro-governement daily

Icing on the cake, three of your journalists who fled from the country on the "right track" with abundant freedom of expression to Uganda, were honored on December fourth ( a day before you gave this interview) for their extraordinary courage in continuing to report about government corruption and gender inequalities among others. Mr. Ambassador fool us once, shame on you; but fool us twice shame on us!

Wednesday, December 4, 2013

ህውሃት ሰማያዊ ፓርቲ የዳግማዊ አጼ ምንይልክን መቶኛ ዓመት ሙት፡ዓመት እንዳያከብር አገደ

የሰማያዊ ፓርቲ የአፄ ምኒልክ ፻ኛ እረፍት አመትን በተለያዩ ዝግጅቶች አስቦ ለመዋል በጃንሜዳ የመሰብሰብ ፍቃድ እንዲሰጠው ጥያቄ አቅርቦ ነበር፣ ይሁንና መንግስት ጥያቄውን ተልካሻ ምክንያቶችን በመደርደር ውድቅ ማድረጉን የሚገልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ እንደደረሰው በመግለጫው አመልክቷል። የፊታችን ታህሳስ ፫ የእምዬ ምኒልክን  ፻ኛ እረፍት በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት እንደሚዘክር የታወቀ ነዉ፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በርካታ ከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ይገኛሉ ተብሉ ይጠበቃል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሰማያዊ ፓርቲ ለዝግጅቱ በሚያስፈልጉ ጉዳዩች ላይ ስራ እየሰራ ይገኛል። በስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ አዋጅ መሰረትም ስብሰባ እንደሚያደርግ ለስብሰባና ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ደብዳቤ በትናንትናዉ እለት ያስገባ ሲሆን ዛሬ በደብዳቤ የተመለሰዉ መልስ እጅጉን አስቂኝና አጠያያቂ ሆኖ እንዳገኙት ብርሃኑ ተክለያሬድ የተባሉት የፓርቲው አባል  ይናገራሉ፡፡ በደብዳቤዉ ላይ ለምታደርጉት ስብሰባ እዉቅና ልንሳጣችሁ አንችልም ምክንያቱም የፖሊስ ጥበቃ መመደብ አንችልም የሚል ነዉ፡፡ የፅፈት ቤቱ ሀላፊ ተብዬዉ አቶ አሰግድ በንቀት ደግሞ ማናችሁና ምኒልክ ምናምን የምትሉት ደግሞ ምኒልክ ማነዉ በሚል በእብሪት የመለሰዉ መልስ አቶ ብርሃኑን በእጅጉ እንዳስገረማቸው አክለዋል፡፡ እንኳን ድንኳን ጥሎ ለመሰብሰብ ይቅርና ጎዳና ሙሉ ህዝብ በመላበት የሩጫ የሰልፍ መሰል የገዢዉ ፓርቲ መልካም ፈቃድ ያገኙ ፕሮግራሞች ከህዝቡ እኩል ፌደራል ፖሊስ ለጥበቃ እንደሚታዘዝላቸዉ እየታወቀ ፤ በሌላ መልኩም በድፍረት እንወጣለን ብለን በተለያየ ምክንያት በተጠሩ ሰልፎች ላይ ለድብደባ የሚላከው ቁጥር ስፍር የሌለዉ የፀጥታ ሀይል አሁን ምን ቢውጠው ነዉ የጥበቃ የሚሆን የሰዉ ሀይል ልናስተባብር አንችልም ስለዚህ ዝግጅታችሁን እዉቅና አንሰጠዉም መባሉ??? ይህ ከእብሪት በላይ ምን ሊሆን ይችላል!!!? አቶ ብርሃኑ ዝግጅቱ በታቀደለት መልኩ እንደሚፈፀም የተለመደዉን የፓርቲያቸዉ ቁርጠኝነትን አስታዉቀዋል፡፡ ሲፈልጉ ለጥበቃ የከለከሉትን ሀይል ለድብደባ ይላኩት!!! እኛ የምንዘክራቸዉ ፍርሃት ካልፈጠረባቸዉ ሞተዉም መንፈሳቸዉ ካልተለየን እምቢ ባይ አባቶቻችን ተወልደናል፡፡

ድል ለኢትየጵያ ህዝብ!!!


"Eskinder Nega is a journalist, not a terrorist" : Wife

Serkalem Fasil, Eskinder Nega's wife uploaded the following YouTube video message as part of Amnesty International's campaign for the release of her husband and other Ethiopian prisoners of conscience in Ethiopia's notorious prisons across the country. Nega was jailed two years ago and now serving 18 years of jail term with trumped-up terrorism charges at the infamous Kality prison, in the outskirts the capital Addis Abeba. Fasil and their son Nafkot (who was born in prison, while both of his parents were jailed following the 2005's rigged election), have fled Ethiopia and are now living in the United Sates of America. They were not even allowed to have a proper farewell with Eskinder Nega. Can you imagine saying goodbye for good to your loved one by just locking your fingers and with a few words? No hugging, no kissing, not even shaking hands. That is how Sirkalem and their Son Nafkot departed from Eskinder Nega; we take so many things in life for granted.



Tuesday, December 3, 2013

የጋምቤላዉ ተፈናቃይ በብሪታኒያ መንግስት ላይ የመሰረተው ክስ መታየት ጀመረ


ከሳሽ እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት በሠፈራ መርሐ-ግብሩ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማፈናቀል፥ ማሰደዱን የብሪታንያ መንግሥት እያወቀ ለኢትዮጵያ መንግሥት በተለይም ለፀጥታ አስከባሪዎች ማሰልጠኛ ርዳታ መስጠቱ ለተፈፀመዉ በደል አባሪ ተባባሪ መሆኑን አመልካች ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች ከቤት ንብረቴ አፈናቀሉኝ፥ አሠሩኝ፥ ደበደቡኝም ያሉ አንድ የጋምቤላ መስተዳድር ነዋሪ የኢትዮጵያን መንግሥት ይደግፋል ያሉትን የብሪታንያ መንግሥትን ከሰሱ። ሥማቸዉ ለደሕንነታቸዉ ሲባል በሚስጥር የተያዘዉ ኢትዮጵያዊ በጠበቆቻቸዉ በኩል የመሠረተቱትን ክስ የብሪታንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ማድመጥ ጀምሯል። ከሳሽ እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት በሠፈራ መርሐ-ግብሩ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማፈናቀል፥ ማሰደዱን የብሪታንያ መንግሥት እያወቀ ለኢትዮጵያ መንግሥት በተለይም ለፀጥታ አስከባሪዎች ማሰልጠኛ ርዳታ መስጠቱ ለተፈፀመዉ በደል አባሪ ተባባሪ መሆኑን አመልካች ነዉ። የዶይቼ ቬይሌ ወኪል ድልነሳ ጌታነሕ ከለንደን የላከዉ  አጭር ዘገባ ለማዳመጥ እዚህ ጋር ይጫኑ::

Ethiopia, the only Sub-Saharan Country with Nationwide Internet Filtering

I can't help but to be proud and happy when my homeland, Ethiopia has received its Internet Freedom Report Card from Freedom House in which it slipped in its Internet Freedom index from 75 last year to 79 this year. Thanks to the visionary late prime minister, Ethiopia is investing billions of taxpayers' money and the government maintains a strict system of controls over digital media, making Ethiopia the only country in Sub-Saharan Africa to implement nationwide internet filtering. Well, our developmental government can not be accused for having one of the lowest rates of internet and mobile telephone penetration in the world, as meager infrastructure, a government monopoly over the telecom sector, and obstructive telecom policies have notably hindered the growth of information and communication technologies (ICTs) in the country.
Our huge investment has returns: two individuals were prosecuted for their ICT activities, while harsh sentences were upheld for

Saudi Arabia Doubles Down on Abuse

Dawit Giorgis is a Visiting Fellow at the Foundation for Defense of Democracies and a former senior official in the Government of Ethiopia and David Andrew Weinberg is a Senior Fellow at the Foundation penned the following commentary on The National Interest's website last November following the violence against Ethiopian migrant workers by Saudi's Police and its vigilantes who took the law in to their hands.  
Last month, three Ethiopians were killed in the Saudi capital of Riyadh, as well as one foreign worker from Sudan. They died amid vigilante violence and reports of police brutality after illegal immigrants in the slum of Manfouha protested against a massive campaign of deportations that the government launched this month. A similar demonstration was broken up in the city of Jeddah, and its organizers arrested.
Meanwhile, large groups of Ethiopians have been gathering for protests this week at Saudi diplomatic institutions across the United States, including in front of the Saudi Embassy in Washington, as well as the Kingdom’s consulates in Atlanta, Los Angeles and in many parts of the world.

What is this big controversy about?
Saudi officials claim that the Ethiopians

Monday, December 2, 2013

Ethiopians in Saudi-Arabia Feared for their Lives

Ethiopians and one journalist who wanted to be anonymous told the Ethiopian Satellite Television ESAT that an alleged SMS was sent to employers and landlords of Ethiopians at the end of last week which threatens them a 100 thousand Saudi Riyals unless they fire Ethiopians from their workplaces and/or expel from their houses. The situation is threatening for tens of thousands of documented and undocumented Ethiopians according to a post published in Amharic on ESAT's  FaceBook wall last week. Tens of thousands of Ethiopians are waiting in makeshift detention centers to be returned back home. The Ethiopian government assigned only 40 workforce to handle hundreds of thousands of Ethiopian returnees. These Ethiopians alleged that the Saudi government is indirectly instigating for all Ethiopians to be expelled from its territory. A journalist who wanted his name not to be disclosed told ESAT that if the current hate climate against Ethiopians continues as it is right now, nationals who reside in that country may face unimaginable danger in the near future. The journalist said the alleged SMS message which was sent last Friday should be a wake-up call for Ethiopians who live in Saudi-Arabia regardless of their legal status. He said the recent threatening SMS against Ethiopian migrant workers was allegedly sent by the Saudi government unofficially through its agents. The anonymous journalist blasted the Ethiopian government for trying to score a political point with the number of Ethiopians returnees
it brought back home instead of making a strong diplomatic efforts to bring back all of its citizens to safety. The journalist alleged that the number of thousands of Ethiopians who are desperately waiting to be returned in various concentration camps is more than twice of the ones who returned back home.
An Ethiopian who was sheltering nine Ethiopians who were expelled by their landlords told ESAT that one of the alleged victims came to Saudi legally eight months ago. The victim's father sold his house to send him to Saudi and live in rental house right now in Ethiopia. He said his life in Saudi-Arabia is endangered at the moment.   
Meanwhile an estimated three thousand detained Ethiopians who entered to Yemen from Saudi-Arabia are reportedly suffering from food-shortages, according a journalist who visited the detainees.

በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ህይወታችን አደጋ አንዣቦበታል ይላሉ

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ( ኢሳት )ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ ያነጋገራቸው ወገኖች እና አንድ ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ በሳውዲ የሚኖር ጋዜጠኛ በሳውዲ አረቢያ የሚታየው ሁኔታ እጅግ አስፈሪ ነው ይላሉ። ከ40 ሺ በላይ ኢትዮጵያን በእስር ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ። ወደ አገራቸው ለመመለስ የሚፈልጉ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ቀናቸውን ይጠባባቃሉ። የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺ የሚቆጠረውን ስደተኛ ለማስተናገድ የመደበው የሰው ሀይል 40 ብቻ ነው። የሳውድ አረቢያ መንግስት ደግሞ በተዘዋዋሪ መንገድ ኢትዮጵያውያን ከአገሪቱ ምድር ተጠራርገው እንዲወጡ እየቀሰቀሰ ነው። ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አደጋ ሊፈጠር ይችላል ብሏል አንድ ስሙ እንዳይገለጽ የፈለገ ጋዜጠኛ።
አርብ እለት  በተለያዩ የሳውዲ ከተሞች በተንቀሳቃሽ ስልክ የተበተነው አጭር መልዕክት ህጋዊ ለተባሉትም ሆነ ህገወጥ ለሚባሉት ኢትዮጵያውያን የማስጠንቀቂያ ደወል ነው ይላሉ እኝህ ጋዜጠኛ።
የተበተነው የተንቀሳቃሽ ስልክ አጭር መልዕክት ኢትዮጵያውያንን ቀጥራችሁ የምታሰሩ እንዲሁም መኖሪያ ቤት ያከራያችሁ ሁሉ በአስቸኳይ እንድታስወጡ፣ ይህን ባታደርጉ ግን
100 ሺ ረያል ትከፍላለችሁ የሚል እንደሆነ ያነጋገርናቸው ኢትዮጵያውያን ገልጸዋል። ይህን መልእክት ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ከተከራዩበት ቤት ተባረዋል። 9 ኢትዮጵያውያንን ወደ አስጠጋው ኢትዮጵያዊ በመደወል መታሰቢያ ቀጸላ አነጋግራቸዋለች። እርሱ እንደሚለው መልክቱ መተላለፉን ተከትሎ ጓደኞቹ ከቤታቸው እንዲወጡ ተደርጎ በእርሱ ቤት ተጠልለዋል
ከቤታቸው ከተባረሩት መካከል አንዱ ከ8 ወራት በፊት አባቱ ቤታቸውን ሸጠው ፣ በኪራይ ቤት እየኖሩ በህጋዊ መንገድ እንደላኩት ይናገራል። አሁን ቤትክን ለቀህ ውጣ ተብሎ ህይወቱ አደጋ ላይ ወድቋል
የሳውዲ መንግስት በይፋ እንዲህ አይነት መልክት ያስተላልፍ እንደሆነ የጠየቅነው ጋዜጠኛ፣ መንግስት በቀጥታ እንዲህ አያደርግም ነገር ግን እርሱ ባሰማራቸው ሰዎች አማካኝነት መልክቶችን እንደሚሰድ ይታወቃል ብሎአል።
የኢትዮጵያ መንግስት ጠንካራ የዲፕሎማሲ ዘመቻ በማድረግ በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት መታደግ ሲችል በቀን ይህን ያክል ሰው አስመጣሁ በማለት ፕሮፓጋንዳ ይነዛል የሚለው ጋዜጠኛው፣ በሳውዲ የቀረው ኢትዮጵያዊ ወደ አገር ቤት የተመለሰውን በብዙ እጥፍ ይበልጣል ሲል በአገሪቱ ያለውን እውነታ አስረድቷል።
በሌላ በኩል ከሳውድ አረቢያ ወደ የመን የገቡ 3 ሺ ያክል ኢትዮጵያውያን በምግብ እጥረት ተጎሳቁለው እንደሚገኙ እስር ቤት ድረስ በመሄድ ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሀይማኖት ጎብኝቷቸዋል።


Sunday, December 1, 2013

Saudi Arabia Must Stop Violence Against Ethiopian Migrant Workers: Human Rights Watch

“Now the Saudi government needs to rein in Saudi citizens who are attacking foreign workers.” : Joe Strok, deputy Middle East director of Human Rights Watch.

Human Rights Watch condemned the ongoing  violence against defenseless Ethiopian migrant workers by Saudi's uniformed police and the Shabab (young men). The Right group made the urge today after interviewing Ethiopian victims and witnesses from Manfouha neighborhood of southern Riyadh, where Ethiopian residents make up a majority of residents. Human Rights also blamed Saudi officials and state controlled media's Xenophobic smear campaign against migrant workers branding them as criminals months before the crackdown which resulted unprecedented level of assault, killings and rapes on these groups especially Ethiopians since November 4/2013. The right group also urged Saudi authorities to immediately investigate assaults on Ethiopian and other migrant workers by security forces and Saudi citizens, and hold those responsible for violent crimes to account. Saudi and Ethiopian authorities should work to speedily repatriate undocumented foreign workers waiting in makeshift holding centers, if they have no fear of returning home, and ensure that they get adequate food, shelter, and medical care. Last but not least, Human Rights Watch has once again called on the Saudi government to abolish aspects of the kafala or “sponsorship” system that create conditions for abuse, including rules requiring a worker to obtain permission from his or her employer to change jobs or leave the country. These rules leave foreign workers with little option for redress in cases of abuse or labor violations and force them into under-the-table work.  To read the full report click here.