Showing posts with label Ethiopians in Sweden. Show all posts
Showing posts with label Ethiopians in Sweden. Show all posts

Saturday, September 19, 2015

Teshome Birhanu, an Ethiopian Migrant who puts Stockholm as a European Cultural Capital

With offices in Stockholm and Addis, and supported by several Swedish organizations as well as the Nordic Culture Fond, SELAM promotes festivals, concerts, tours, club nights and forums presenting global music in professional venues, such as the Stockholm Culture Festival. But, who is behind such big initiative which is bringing thousands of music fans together every summer in Stockholm not to mention other other cultural event?
Teshome, a musician from the start, trained in Russia, but born and raised in Ethiopia and came to Sweden in 1990. Seven years later, he founded SELAM, which is a cultural organization which deals with music, organizing festivals, concerts, club nights and tours throughout Sweden. SELAM focus mostly on music from Africa, Latin America and the Caribbean, and invites international guests to Sweden and organizes events in places like Konsterthuset, Södra teatern, Nalen etc. It also works with international cultural exchanges between Sweden and Africa and supports the Ethiopian cultural work with the skills, contacts, organizing festivals and much more.
Teshome Wondimu started playing with different bands at various locations in the suburbs of Stockholm in the 1990s. But soon he realized why they [ musicians with foreign background] were not allowed to play

Friday, July 11, 2014

Ethiopian Heart Patients are dying due to the imprisonment of A Renown Ethio-Swedish Cardiologist for 13 months

A prominent Ethio-Swedish cardiologist from Sweden changed the course of medicine and saved many lives in Ethiopia, but now Dr.Fikru Maru is wrongfully imprisoned since May, 2013. Ethiopian officials accused him of having a secret contact with a former chief of Ethiopian custom's authority, who has been also charged with suspicion of corruption and in jail since last year.
Right now, Dr. Fikru is placed in " Kilinto Prison which has
  • 3 different zones, and Dr. Fikru belongs to zone 2,
  • 7 different rooms, each room carries around 90 prisoners,
  • is located in one of the hottest areas of Ethiopia (an average temperature between 35-40 degree Celsius),
  • water is very scarce, malaria is rampant and sanitation at its worst.
It's not only sad but inhumane for a very well known cardiologist to be treated like petty criminals for the crimes he neither committed nor charged with. He is sleeping on the floor on the flea and mice infested cell, thousands Kilometers away from his closest family who live in Sweden. According to his first ever interview he made since his arrest last year with the Swedish National Television on July 10th 2014, what saddens him most at the moment is some of his cardiac patients are dying since he is the only person who could change cardiac defibrillators implanted in their body. His Swedish colleagues who used to go and treat patients at Addis Cardiac Hospital, are not going there for fear of being detained by the Ethiopian officials.
As a family member said some days ago,

Thursday, July 10, 2014

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የልብ ህክምና ሆስፒታል መስራች ኢትዮስዊዲሽ የልብ ሃኪም ለ13ወራት ያለምንም ክስ እና ፍርድ ኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ ይገኛሉ


Fikru Maru. Privat ኢትዮጵያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
የስዊድን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ጠዋት እንደዘገበው የ63 ዓመት እድሜ ያላቸው ዶክተር ፍቅሩ ማሩ  በትውልድ ኢትዮጵያዊ  በዜግነት ስዊድናዊ ሲሆኑ፡ እዚህ ስዊድን አገር ውስጥ አሉ ከሚባሉ በጣት የሚቆጠሩ የልብ ሃኪሞች በግምባር  ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። ጣቢያው ዶ/ሩ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ  ለመጀመሪያ ጊዜ በልጃቸው አማካኝነት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ መረዳት እንደሚቻለው፡ እኝህ አገር ወዳድ እና በጎ አድራጊ የልብ ህክምና ባለሙያ እንደተራ ወንጀለኛ ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ በሚገኘው ቂሊንጦ እስርቤት ከዘመድ፡ከወዳጅ፡ እንዲሁም ከሚወዱት ሙያቸው ተገልለው ሳይማር ያስተማረኝን ወገኔን ልጥቀም ባሉ፡ በእርጅና ዘመናቸው፡ እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ። በትናንትናው  እለት በዋለው ችሎት ላይ  ተገኝተው የነበሩት የዶ/ሩ ልጅ ኤሚ ፍቅሩ ለቴሌቪዥን ጣብያው እንዳስረዱት፡ አባታቸውን ላለፉት ሶስት  ወራት ለመጎብኘት እንዳልቻሉ ነው። በዋና ከተማዋ የሚገኘውን እና ብቸኛ   የሆነውን አዲስ  ልዩ የልብ ህክምና ሆስፒታል  ከሙያ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከአምስት ዓመታት በፊት ያቋቋሙት እኝህ አንጋፋ    የህክምና ባለሙያ፡ እሳቸው ብቻ ሊቀይሩት የሚችሉት ካሪዲያክ ደፊብሪለተር cardiac defibrillator የተባለ ወሳኝ ህይወት አድን መሳሪያ የተገጠመላቸው የልብ ህመምተኞች በእሳቸው መታሰር ምክንያት በመሞት ላይ እንደሚገኙ እጅጉን እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል። ዶ/ር ፍቅሩ ተከሰው የታሰሩት በሙስና  ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት ከቀድሞው የጉምሩክ ሃላፊ ጋር  ምስጢራዊ ግንኙነት አላቸው በሚል ቢሆንም፡ እስካሁን ድረስ ለቀረበባቸው  ክስ፡ ፓሊስ ምንም ዓይነት ተጨባጭ ማስረጃ ሳያቀርብ ላለፉት  አስራ ሶስት ወራት በከፍተኛ እንግልት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።  እጅግ የሚያሳዝነው የሙያ አጋራቸው የሆኑት የቀድሞው የጤና ጥበቃ ምኒስትር እና በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ምኒስትር በመሆን በማገልገል  ላይ የሚገኙ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ይህ ኢሰብዓዊ እና ኢፍትሃዊ ድርጊት እልባት አግኝቶ ዶ/ር ፍቅሩ በሙያቸው በሺሆች   የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የልብ ህምተኞችን ህይወት እንዲታደጉ ምንም ጥረት አለማድረጋቸው አንድ ቀን በታሪክ ፊት ተጠያቂ ያደርጋቸዋል።
ምንጭ፡ የስዊድሽ ቴሌቪዥን

Thursday, November 14, 2013

Ethiopians in Sweden outraged over Violence against Migrant Ethiopians in Saudi Arabia

Over 300 Ethiopians who reside in Sweden went to street today here in Stockholm, to express their anger and sadness over the recent killings, rape and arbitrary detention of migrant Ethiopians in Saudi Arabia. The 2 hours protest took place in front the Saudi Embassy in the afternoon and the demonstrators urged the Saudi government to stop the unprecedented violence and abuse which mainly target innocent Ethiopian migrant workers in that country. The protesters were chanting slogans such as 'shame on you'; 'we need justice'; 'stop raping our sisters'; 'stop killing our sisters and brothers' among others. Saudi Embassy officials refused to accept a letter which was prepared by the organizers to be submitted to the Saudi King. Ethiopians who allegedly don't have residence/work permit have been rounded up and are now concentrated in the desert. The atrocity against Ethiopians detained in different concentration camps in Saudi Arabia has been going on for the past five days by security authorities and vigilantes who took the law into their hands. Two Ethiopians have been allegedly killed yesterday during a scuffle of separating a husband and wife. The Ethiopian government which is supposed to protect the security and safety of Ethiopians at home and abroad has done little or nothing to stop the ongoing violence against its thousands of citizens in the middle-eastern countries. Even though, the Ministry of Foreign Affairs claimed the violence against Ethiopians toned down after discussion with its Saudi counterparts, Ethiopians who reside in the petrol-rich country refuted this claim as baseless and intended to repair the damage. Some of these Ethiopians who are themselves in the various concentration camps in Saudi deserts told Ethiopian Satellite TV (ESAT) that, neither the government nor the Ethiopian Embassy in Saudi doing nothing to rescue their lives and bring them home safely.    
   

በመቶ የሚቆጠሩ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳውዲ ዓረቢያ በአገሪቱ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ እንዲቆም ጠየቁ

ቁጥራቸው ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ህዳር አራት ሁለት ሺህ ስድስት በዋና ከተማዋ ስቶክሆልም በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ኤምበሲ ፊትለፊት በመገኘት በሳውዲ ዓረቢያ ከአምስት ቀናት በፊት በኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸን ላይ እየተባባሰ የመጣውን ኢሰብዓዊ እና ጨካኝ ድርጊት በመቃወም ቁጣቸውንና ተቋውሞቸውን አሰሙ።  እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በሰባት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በዘለቀው በዚህ በዓይነቱ ልዩ እና ደማቅ በሆነውተቋሞ ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያውያን ዘር፡ሃይማኖት፡እና የፖለቲካ ልዩነት ሳይገድባቸው የተገኙ ሲሆን የተለያዩ መፈክሮችን እና የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በመያዝ የሳውዲ መንግስት ይህን በኢትዮጵያውያን ላይ ያነጠጣረ እና በዘረኝነት ላይ የተመረኮዘ እጅግ አሰከፊ በደል እና የዓለምዓቀፍ ሰብዓዊ ድንጋጌዎችን የጣሰ ወንጀል በአስቸኳይ እንዲያቆም እና ወንጀለኞቹም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። በእለቱ ከተቋውሞ ሰልፉ አዘጋጆች የቀረበውን ደብዳቤ የኤምበሲው ባለስልጣናት አንቀበልም በማለታቸው፡ የተቋውሞ ሰልፈኞቹ ቁጣቸውን "ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም" የሚለውን ቀስቃስሽ ዜማ በአንድነት በመዘመር ገልጸዋል። በወቅቱ ሲያሰሙ ከነበሩት መፈክሮች መካከል ፍትህን እንሻለን፡ እህቶቻችን አስገድዶ መድፈር ይቁም፡ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ማሰቃየት እና መግደል

በአስቸኳይ ይቁም የሚሉ ይገኙበታል። ከዚህ በተጨማሪም ጉዳዩ በቀደምትነት የሚመለከተው የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ በሳውዲ የሚገኘው ኤምበሲ ይህንን በኢትዮጵያውያን ወገኖች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውንና ከእለት ወደእለት እየተባባሰ የመጣውን ግፍ እንዲቆም አንዳችም ጥረት አለማደረጉ በእጅጉ እንዳሳዘናቸውና እና እንዳስቆጣቸው ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ገልጸዋል። በሰልፉ ማብቂያ ላይም፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በተለያዩ የሳውዲ ከተሞች ህይወታቸውን በግፍ ላጡ ወገኖቻችን የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት አድርገዋል። ካለፉት 5 ቀናት ጀምሮ በሳውዲ አረብያ በተለያዩ የማጎሪያ ጣቢያዎች ታስረው በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እንደቀጠለ ሲሆን፣ እሰካሁን ድረስ 2 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። ኢትዮጵያውያኑ እንደሚናገሩት ሰዎቹ የተገደሉት ባልና ሚስቶችን ለመለያየት በተደረገ ሙከራ ላይ በተፈጠረ ግርግር ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ችግሩ ረግቧል በማለት መግለጫ ቢሰጥም በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ግን ችግሩ አሁንም በአስከፊ ሁኔታ መቀጠሉን ተናግረዋል። በሪያድ የሚኖር አንድ ኢትዮጵያዊ  ለኢሳት እንደገለጸው አብዛኛውን ኢትዮጵያውያንን ከከተማ በማውጣት በረሀ ውስጥ አጉረዋቸው እንደሚገኝ ገልጿል።

Friday, November 1, 2013

ልብን የሚሰብረው የሰርካለም ፋሲል ደብዳቤ ቃሊቲ እስር ቤት ለሚገኘው ለባለቤቷ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

እንደመግቢያ
ዛሬ ጠዋት ነበር ይሄን አንጀት የሚያላውስ በሰርካለም ፋሲል የተጻፈውን ራሷ በድምጿ ያነበበችውን ደብዳብዳቤ ያዳመጥኩት። ኧቤት ግፍ፡ኧቤት መከራ? የእነዚህ ሁለት ኢትዮጵያውያን ወገኖች እና እስርቤት የተወለደው ልጃቸው ናፍቆት ወንጀል ምን ይሆን? የሰርካለምን ትረካ እያዳመጥኩ እምባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም። እንደ ሰው በወጉ ተሳስመው፡ ተቃቅፈው፡ ተላቅሰው አይደለም የተለያዩት፡፡ በአጥር ሽቦ ተለያይተው፡ማዶ እና ማዶ እየተያዩ፡ ጣታቸውን አነካክተው ናፍቆታቸውን እና ስንብታቸውን በስርዓት ሳይወጡ በደቂቃዎች በሚለካ ንግግር ነበር። ከሁሉም የሚደንቀው እና ብርታት የሚሰጠው ግን የሰርካለም መንፈሰ ጠንካራነት እና በዚህ አስቸጋሪ እና ፈታኝ ሁኔታ ላይ ሆና ነገን በተስፋ ሰንቃ ባለቤቷን እና አብረውት ባልሰሩት ወንጀል በእስር የሚሰቃዩትን የሙያ አጋሮቹንና ሌሎች በሺህ የሚቆጠሩ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን የህሊና እሰረኞች ተስፋ እንዳይቆርጡ የሚገልጸው ጠንካራ ያለው መልዕክት መላኳ ነው። ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የገደለሽ በልቶ የሞተልሽ ተላ።
አዎ የገደለሽ በላ፡ ይቺ ዓለም ዝብርቅርቅ በተለይማ የእኛዋ ኢትዮጵያ  ከሁለት ዓመት በፊት ህይወቴ አደጋ ላይ ነው፡ልታሰር ነው፡ልፈለጥ ነው ብሎ ከአገር ኮብልሎ