Showing posts with label Uganda Anti-Gay bill. Show all posts
Showing posts with label Uganda Anti-Gay bill. Show all posts

Monday, March 3, 2014

Pro Government Youth Group Eyes Homophobic Rally in the Ethiopian Capital

Let The Hate Begins!

Chairman of the youth forum, Hailemichael Bizuayehu told The Reporter (one of the few government affiliated 'private' media outlets in Ethiopia) that the anti-Lesbians, Gay, Bisexual and Transsexual (LGBT) demonstrations are being organized in collaboration with a religious association known as Weyneye Abune Teklehaimanot Spiritual Association
Hailemichael, disclosed his partners in hate such as the Addis Ababa City Culture and Tourism Bureau, Addis Ababa Labor and Social Affairs Bureau, Women, Youth and Children Affairs Bureau and the Addis Ababa Police Commission. The forum, which boasts to have over 55 thousand members in Addis Ababa, is expecting over 200 thousands people to be on its hate bandwagon and protest against LGBT rights. The chairman denied the planned demonstration has no relation to the recent incident involving Minister Zenebu Tadesse's controversial Twitter message against Uganda's anti-LGBT bill.

የህውሃት ተከታዮች የጥላቻ ዘመቻ በቅርቡ በአዲስ አበባ ለማድረግ ጥያቄ አቀረቡ

ከ55 ሺሕ በላይ አባላት አሉኝ የሚለው የአዲስ አበባ አስተዳደር ወጣቶች ፎረም፣ ሁለት መቶ ሺሕ ሰዎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ፀረ ተመሳሳይ ጾታ ተጓዳኞች ሰላማዊ ሠልፍ በመጋቢት ወር 2006 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለማካሄድ ጥያቄ አቀረበ፡፡
ከቀናት በፊት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደብዳቤ ማስገባቱን፣ የፎረሙ ወጣት ተኮር ዘርፍ ሰብሳቢ ኃይለ ሚካኤል ብዙአየሁ በሳምንት ሁለት ጊዜ ለሚታተመው የመንግስት  ደጋፊ እንደሆነ ለሚታማው የሪፖርተር ገልጿል፡፡ 
ፎረሙ ሰላማዊ ሠልፍ ብቻም ሳይሆን የሃይማኖት ተቋማትን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች የሚገኙበትና ብዙዎች የሚካፈሉበት የውይይት መድረክ ለማድረግ ማቀዱም ተገልጿል፡፡ ፎረሙ የፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ ለማድረግ ለከተማ አስተዳደሩ ጥያቄ ያቀረበው፣ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የግብረ ሰዶማውያንን ሕይወት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ካሳተመው ወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከሚሰኝ መንፈሳዊ ማኅበር ጋር በመተግበር እንደሆነ ኃይለ ሚካኤል ተናግሯል፡፡
ሙሉ ዝርዝሩን ለማንበብ

Wednesday, February 26, 2014

የዘነቡ ታደሰ የትዊተር ገጽ "የተጠለፈው" ይቅርታ የተከረቸመው የለውጥ ሃዋርያ ወይስ ኢሞራላዊ ምኒስትር ስለሆኑ?


 መንግሥት አካውንታቸው ተጠልፏል እያለ ነው
1924573_1397282537202040_1284874720_n
የሴቶች፣ የሕፃናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ የካቲት 17 ቀን 2006 .. በትዊተር ማኅበራዊ ገጻቸው ላይ፣ ‹‹በተወዳጇ አፍሪካዬ ውስጥ ጥላቻና መገለል ቦታ የላቸውም፡፡
የአለባበስ ሥርዓት ወይም የፀረ ተመሳሳይ ጾታ ተጓዳኞች ሕጐችን ማውጣት የመንግሥታት ሥራ አይደለም፤›› በሚል የወጣው መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ መንግሥት ግን የሚኒስትሯ የትዊተር አካውንት መጠለፉን ገልጾ፣ ይህ መልዕክት የሚኒስትሯንም ሆነ የመንግሥትን አቋም አይወክልም ሲል