
የመንግስት
ባለስልጣናት ለኢሳት መረጃ በመስጠት ድርጅቱን
ህጋዊነት እያላበሱትና ሌሎችም ዜጎች አንዲናገሩበት
እያደፋፈሩ ነው የሚል ምክንያት መሰጠቱ
ታውቋል። ባለስልጣናቱ ከኢሳት በተጨማሪ
ለአሜሪካ ድምጽ እና ለአንዳንድ ስማቸው
ያልተጠቀሰ ድረገጾችም መረጃ እንዳይሰጡ
ታዘዋል። መመሪያውን ያወጡት የብሄራዊ
የመረጃ ደህንነት እና ኮሚኬሽን መስሪያ ቤት
በጋራ በመሆን ነው። በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ ዘገባ
በሚቀጥሉት ቀናት ይዞ እንደሚቀርብ ኢሳት ገልጿል።
No comments:
Post a Comment