The following open letter is from
award winning Ethiopian Journalist Woubushet Taye who has been sentenced to 14 years jail term with trumped up terrorism charges and being incarcerated at the notorious Zeway Prison. He penned the letter in Amharic ( Ethiopian official language ) for one of the few remaining critical Ethiopian newspapers called Ethio Mehdar. Article 19, the International Rights Watchdog, translated the Amharic version of Woubshet's letter into English and published it on its website. As you go through it; Woubshet is still optimistic and has no grudges against his captors. His modesty and humbleness is beyond me considering the an imaginable horror he has to go through on daily basis. Here is the full English version of Woubshet's humble letter which should trigger an outrage from every human being around the globe against TPLF-led regime in Ethiopia.
እንኳን ወደ ስደተኞች ዓለም መጡ። ስደተኛነት ምርጫ አይደለም። Welcome to the world of REFUGEES! NOBODY chooses to be a REFUGEE!!!
Showing posts with label Anti-Terror Law. Show all posts
Showing posts with label Anti-Terror Law. Show all posts
Monday, February 17, 2014
Tuesday, February 11, 2014
ሰው ለሆኑ ሰዎች በሙሉ! በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ከዝዋይ ማረሚያ ቤት
የነገሮች
ሁሉ መድረሻ እስር ቤቶች እየሆኑ መጥተዋል፡፡
‹‹ይህንን
ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡››
በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡
ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት
ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ ነው›› በማለት
ተናገረ፡፡ ይህን ከላይ ያለውን ሐሳብ የሚመለከት
ማንኛውም አንባቢ፣ ጉዳይ የተፈፀመው እዚህችው
እማማ ኢትዮጵያ ሰማይ ስር ባሉ አጃኢበኛ እስር
ቤቶች፣ ቤተሰብ መጠየቂያው እንደሆነ መጣራቱ
አይቀርም፡፡
‹‹ይህንን
ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡››
በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡
ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት
ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ ነው›› በማለት
ተናገረ፡፡ ይህን ከላይ ያለውን ሐሳብ የሚመለከት
ማንኛውም አንባቢ፣ ጉዳይ የተፈፀመው እዚህችው
እማማ ኢትዮጵያ ሰማይ ስር ባሉ አጃኢበኛ እስር
ቤቶች፣ ቤተሰብ መጠየቂያው እንደሆነ መጣራቱ
አይቀርም፡፡
ይሁንና
በመግቢያው ላይ ያለው ጽሑፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ
‹እናት› ከተሰኘውና እ.ኤ.አ.
በ1906
ከታተመው
የስመ ጥሩው ሩስያዊ ደራሲ ማክሲም ጎርኪይ
ታሪካዊ ልቦለድ ገፅ 102
ላይ
ነው፡፡ የዛሬ 108
ዓመት
አካባቢ ማለት ነው፡፡ አቤት ርቀቱ!...
ይህ
ርቀት ግን ለእኛ ምንም ማለት ያልሆነ ይመስላል፤
ለምን? ቢሉ
ዛሬም ይህንንና ይህን የመሳሰለውን አስፍተን
እየሠራን እንገኛለን፡፡ እንዲያውም በአንዳንድ
ሁኔታዎች እየተጓዝን ያለነው የቁልቁለት ሩጫ
በእጅጉ አሳሳቢ ሆኖ ይገኛል፡፡
የነገሮች
ሁሉ መድረሻ እስር ቤቶች እየሆኑ መጥተዋል፡፡
Saturday, February 1, 2014
በታማሚዎች መነገድ ያተርፋል!? ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ (ከማረሚያ ቤት)
የጉዳዩ ባለቤት ባልሰራው ወንጀል 14 ዓመት ከተፈረደበት በኋላ በኩላሊት ህመም በመሰቃየት ላይ የሚገኘው ወገናችን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ሲሆን ህክምና እንዳያገኝ በቃሊቲ እስርቤት የህክምና ሃላፊዎች ወደው ይሁን ተገደው እየተፈጸመ ያለው የማሰቃያ ጨካኝ ድርጊት እጅግ ህሊናን የሚነካ እና በማንኛውም መለኪያ እንኳን ዘጠና ሚሊዮን ህዝብ አስተዳድራለሁ ከሚል መንግስት ተብዪ ይቅር እና ከአንድ ተራ የመንደር ዱርዬ የማይጠበቅ ነው። ጽሁፉን ያገኘሁት ከሌላዋ ኢትዮጵያዊ ዓምደኛ ታሳሪ ማለትም ርዕዮት ዓለሙ የፍቅር ጓደኛ ስለሺ ሃጎስ ሲሆን ላነበባችሁት እንደገና ደግማችሁ እንድታነቡት፡ ላላነበባችሁት ደግሞ የህውሃት መራሹ ጨካኝ መንግስት ምን ያህል ህገመንግስታዊም ሆነ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለምዓቀፍ የሰብዓዊ እና ግለሰባዊ መብቶችን የሚያስከብሩ ድንጋጌዎችን
በመጣስ የዜጎችን መብት ከእለት ወደ እለት እየሸራረፈ በጥልቀት እንዳታዩት ይረዳችኋል ብዬ አምናለሁ። በጣም የሚገርመው ግን ውብሸት ይሄ ሁሉ ዘግናኝ ግፍ በህግ ጠለላ እያለ ቢፈጸምበትም በውስጡ በቀል ወይም ጥላቻ የለም። ዛሬም የሚሰብከው ፍቅርንና መቻቻል ነው።
በመጣስ የዜጎችን መብት ከእለት ወደ እለት እየሸራረፈ በጥልቀት እንዳታዩት ይረዳችኋል ብዬ አምናለሁ። በጣም የሚገርመው ግን ውብሸት ይሄ ሁሉ ዘግናኝ ግፍ በህግ ጠለላ እያለ ቢፈጸምበትም በውስጡ በቀል ወይም ጥላቻ የለም። ዛሬም የሚሰብከው ፍቅርንና መቻቻል ነው።
‹‹ጸሐይ በሞቀው-----›› የፍርድ ሂደት ራሴን ለመከላከል አቅርቤው ከነበረው የተከሳሽ የመከላከያ ቃል በኋላ ዳግም ድምጼን ለማሰማት የተመለስኩበት አጋጣሚ ለወራት ሲያሰቃየኝ ለቆየው የኩላሊት ሕመሜ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ‹‹የጤና ባለሞያዎች ››ምንም ሕክምና ሊሰጡኝ እንደማይችሉ በመግለጽ በተራቸው የሕክምና ፋይሌን መዝጋታቸው ቅር ያሰኘኛል፡፡ጥልቅ ፍቅር እና ክብር ላለኝ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከመልካም ዜና ጋር ብወጣ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር፡፡ግን አልሆነማ!ጉዳዮን የበለጠ ግልጽ ለማድረግ ፣በተደረገልኝ የኩላሊት የአልትራ-ሳውንድ ምርመራ ፣በተለይ በግራ ኩላሊቴ ላይ በአሳሳቢ ሁኔታ ፣እጅግ የተከማቸ አሸዋ መኖሩ ተረጋግጧል፡፡በግራም በቀኝም ያሉ ወገኖች ይህን በማንኛውም ጊዜ መመልከት ይችላሉ፡፡(ለጠላትም ለወዳጅም አላልኩም፣ምክንያቱም በግራ እና በቀኝ በተሰለፉት ውድ ኢትዮጵያዊያን መካከል እየከረረ የመጣው የሐሳብ እና የመስመር ልዮነት እንጂ፣ጠብታ የጠላትነት መሰረት እንደሌለው ታሪክ እና እውነት ይመሰክሩታልና፡፡)ለማንኛውም የቃሊቲዎቹ ሐኪሞች ስቃዬ ሊሰማቸው አልቻለም ወይም አልፈለጉም ፡፡ከቶ ለምን ይሆን!?ይህንን ከአስደማሚ የሰቆቃ ድራማ ፣ከጀርባ ሆኖ እየመራ ያለው ባለ ረዥም እጅ ማን ይሆን?ለመሆኑስ አማራጭ በሌላቸው ታማሚዎች ጤንነት መነገድስ ስንት ያተርፋል?ምን ይሉት እርካታንስ ያጎናጽፋል?ከእኛ ስር የበቀለው የነገይቱ ኢትዮጵያችን ተረካቢ ትውልድስ ይህን አስጸያፊ ድርጊት እንዴት ይመለከተዋል ትላላችሁ ?ሁላችንንም ቸር እና ፍጹም የሆነው እግዚአብሄር ይርዳን፡፡በተለይ እኔ ባለሁበት የእስር እና የጤንነት ሁኔታ ላይ የሚገለጽ ሐሳብ ፣ስሜታዊነት ሊንጸባረቅበት ቢችል እንኳ ትረዱኛላችሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ሌሎችን ለመውቀስም የጥላቻ ስሜትንም ለመግለጽ ተደርጎ እንዳይወሰድብኝም በትሕትና እጠይቃለሁ፡፡ክብር እና ፍቅር የሚገባችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በግሌ የእስር ቆይታዬ በነፍሴ ውስጥ እንደውቅያኖስ የጠለቀ ፍቅር እና የእናንተን አጋርነት በማይነጥፍ አሳቢነት አገኘሁበት እንጂ ጥላቻን አልተማርኩበትም፡፡ ደግሞም እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን፡፡ የታሪክ ፣የእምነት፣የወግና የባህል በአጠቃላይም የማንነት ጽኑ መሰረት አለን፡፡ትናንት የመጣን ነገ የምንሄድ አይደለንም ፣እንኖራለን ቢያንስ ትውልድ ይኖራል፡፡ታዲያ እንዴት ሕክምና በመንፈግ ፣ከቤተሰብ አርቆ በማሰር (የሁለትዮሽ እንግልት ለመፍጠር በማሰብ)ይህንን ማንነት እንጣው?አይሆንም!እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክአክባሪ ወንድማችሁ ውብሸት ታዬ
ምንጭ፡ ስለሺ ሃጎስ ፌስቡክ ግድግዳ
Thursday, January 30, 2014
Jailed Ethiopian Dissident Blogger Eskinder Nega Honored Once Again
Mr
Nega was arrested on September 14, 2011 after publishing an article
criticising his government’s use of the 2009 Anti-Terror
Proclamation to jail and silence critics, including Ethiopian actor
and activist Debebe Eshetu. He was sentenced on 23 January 2012
and denounced as belonging to a terrorist organization.
In making the award, the WAN-IFRA Board sent a message to the Ethiopian government that misusing anti-terror legislation to jail journalists and those critical of his government is unwarranted and against international protocols, including the Vienna Declaration on Terrorism, Media and the Law.
“This award recognizes the courage of Eskinder Nega to speak out despite the risks that saw him
In making the award, the WAN-IFRA Board sent a message to the Ethiopian government that misusing anti-terror legislation to jail journalists and those critical of his government is unwarranted and against international protocols, including the Vienna Declaration on Terrorism, Media and the Law.
“This award recognizes the courage of Eskinder Nega to speak out despite the risks that saw him
Subscribe to:
Posts (Atom)