ኢትዮጵያ ብዙ ሚሊዮኖች ድሆች ጥቂት የተመረጠው ዘር ሚሊኒየሮች
ባለፈውሳምንት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ባለ ብዙ ሚሊዮን ብራሞች በማስቆጠር ዳሚነቱን እንደያዘች የተለያዩ የዜና አውታሮች
ሲግቡ ሰንብተዋል፡ 108 ከመቶ እድገት በአንድ ዓመት ብቻ በማስመዝገብ። አጃኢብ አይደል ኢትዮጵያ ቀን ወጣላት። አለፈልን ስማችን በድህነት ከመነሳት አልፎ ለዚህ ላበቃን ህውሃት እና የተከበሩ ልማታዊ ሙሰኛ አባላቱ ምስጋና ይግባቸው
እንደ አውሮፓውያኑ ቀመር በ
2007 ዓም ኢትዮጵያ
1300 ባለብዙ
ሚሊዮን ብሮች የነበሯት ሲሆን በዚህ ዓመት
ግን ቁጥራቸው ወደ ወደ 2700
አሻቅቧል
የቀድሞው የደህንነት ሃላፊ አቶ ወልደሚካኤል፡ቤተሰቦቻቸው፡ ዘመዶቻቸው፡ዘርማንዘራቸው፡ ጓደኞቻቸው፡ እነ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ስዩምመስፍንን፡ አቦይ ስብሃትን፡ እንዲሁም ሌሎች በአንድ ሌሊት አዳር የተተኮሱ የህውሃት አባላትን፡ደጋፊዎቻቸውንና ወዳጆቻቸውን ጨምሮ። ምን ይሳነዋል ለህውሃት።
ዛሬ ፋና ሬዲዮ የዘገበው ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ
እንዴት በ1000
ብር ደሞዝ
ባለ4 ደረጃ
ህንጻ ማሰራት እንደሚቻል በ 500
ብር የወር
ደሞዝ በተለያዩ ባንኮች እሰከ
3 ሚሊዮን ብር ማስቀመጥ እንደሚቻል እና ከስምንተኛ ክፍል ያቋረጡ
ስራ ዓጥ እና ምንም ገቢ የሌላቸው የህውሃት ዓባላት በተለያዩ
የአገሪቱ አካባቢዎች እስከ 8
ሚሊዮን
የኢትዮጵያ ብር በባንክ በማስቀመጥ በአገራችን
ለዘመናት ተለጥፎ የነበረውን የድህነት ምሳሌ
ተረት ተረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ምን
ይሳነዋል ለህውሃት?
ሚሊዮኖች
ጠኔ ይዟቸው በሚንጠራወዙባት ኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ
እንደእነ አቶ ወልደስላሴ እና አጋሮቾቻቸው
አልጠግብ ብለው ሲተፉ ያድራሉ። እስኪ ፋና
ወደ አሰናዳው ዝርዝር ዜና ልመልሳችሁ።