እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው በስቶክሆልምና
አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዓርብ ሚያዚያ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም እዚህ ስቶክሆልም በሚገኘው የስዊድን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ለፊ ት
በመገኘ ት ኢትዮጵያውያ ውስጥ በስልጣን ላይ ያለው የህውሃት መንግስትና በተለያዩ
ክልሎ ች የሚገኙ ተከታዮቹ አማርኛ ቋንቋ
ተናጋሪዎች ላይ ያነጣጠረውንና ኢሰብዓዊ በሆነ እና ሃላፊነት በጎደለው መልኩ ከቤት ንብረታቸው የማፈናቀል
ዘመቻ በማውገዝ ከዚህ ድርጊታቸው
እንዲቆጠቡ አሳሰቡ። የኦርቶዶክስና
የእስልምና ሃይማኖት ተወካዮች በዚህ
ከፍተኛ ቁጥር በነበረው የተቋውሞ ሰልፍ
ላይ በመገኘት ይሄንን