Tuesday, October 22, 2013

እሪ በይ አገሬ መንግስታዊ ሽብር በኢትዮጵያ

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ እና ልዩ ክፍሉ

3'12'' "የልዩ ፓሊስ አባላት እኔን እና ሌሎች ሴቶችን አስገድደው ደፈሩን።"
3'18'' "ጓደኛዬ የልዩ ፓሊስ አባላት በውሃ እና በኤሌክትሪክ ራሱን እስኪስት ካሰቃዩት በኋላ ህይወቱ አለፈች።"
3'28'' "የልዩ ፖሊስ አባላት ከ5 እስከ 10 የምንሆን እስረኞችን ነጥለው በመውሰድ ያሰቃዩን ነበር።"
ይህን በስዊድን አገር በሚገኘው ብሄራዊ የቴሌቪዥን ድርጅት ተቀናብሮ ባለፈው ሳምንት ይፋ የሆነውን ዘገባዊ ፊልም ለምን ያህ ግዜ ውስጤ እያረረ፡እየደበነ እና እየተሰቃየ እንዳየሁት በትክክል አላውቅም። ፊልሙ የተዘጋጀው ከሶማሌ ክልል በኢትዮጵያዊ አብዱላሂ ሁሴን በድብቅ ከአገር እንዲወጣ በተደረገው እና የአካባቢው ባለስልጣኖች እና የልዩ ፖሊስ አባላት በማናለብኝነት ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ነዋሪውን ህዝብ  ሲያሰቃዩ  እንዲሁም በሶማሊያ ጠረፍ በኩል ወደ አካባቢው ከኦብነግ ታጣቂዎች ጋር በመግባት ዘገባ ለመስራት ሲሉ በተያዙት ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ላይ ህገወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ በሚያሳየው ፊልም ተመስርቶ ሲሆን በዚህ ጽሁፍ መጀመሪያ ላይ እማኝነታቸውን የሰጡት እነዚህ የአካባቢው ነዋሪዎች አሁን በስደት

Monday, October 21, 2013

State Sponsored Terrorism in Ethiopia

Special room for Female detainees

3'12'' "they raped me and other women."
3'18 "my friend was fainting all the time while being tortured with water and electricity,  eventually he died."
3'28'' "they took 5-10 of us and then abused us."
BIG Sigh! I don't even how many times I watched (with awe, disgust, helplessness, despair, you name it) this documentary released by the Swedish National TV channel last week, which shows very disturbing and gruesome crimes that had been/being committed against detainees and innocent civilians by members of a police force called Liyu Police (it means special Amharic, Ethiopia's language) in the Somali region of Ethiopia. On  October 18/2013, Human Rights Watch released a report how torture and ill-treatment practices are being used at Maekelawi prison in the supposedly Capital of Africa to extract confession from journalists and Ethiopian opposition party leaders/members/supporters. But,  this report is just the tip of the iceberg. Officers of Liyu  Police in Somali region of Ethiopia admitted doing much worse practices against prisoners. The testimonies at the beginning of this piece were given by victims from this region who fled the country because of these abuses and are now living in the Dadaab refugee camp in Kenya. There is more twist to these crimes; the perpetrators had the audacity to

Friday, October 4, 2013

No Ties with Egypt: Ginbot-7

Andargachew Tsigie, Secretary of Ethiopia's opposition Ginbot 7 movement , disclosed this on Sunday September 29, 2013 at a public gathering held here in Stockholm with members and supporters of the organization who reside in Sweden. Some participants of the gathering posed this sensitive question to know about Ginbot-7's positions regarding the controversial Abay mega hydro-power plant which recently strains relations between

ግንቦት ሰባት ከግብጽ መንግስት ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው አስታወቀ።


ይህንን ያስታወቁት የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እሁድ መስከረም አስራዘጠኝ ሁለትሺህ ስድስት በስዊድን ዋና ከተማ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል ከአባላቶቹ እና ደጋፊዎቹ ጋር ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ ያለው የህውሃት መንግስት እገነባለሁ ስለሚለው የአባይ ወንዝ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ የተነሳ የግብጽ መንግስት ኢትዮጵያውያን ተቃዋሚዎች ድርጅቶችን ያስታጥቃል እናንተስ